-
ለትግራይ ሕዝብ ግልጋሎቶችን ለማቅረብ በሚል፣ ያለበቂ ማሰርያ፣ 3 ጊዜ ወረራ ያካሄደን ብብት ሥር ለማስገባት መቻኮል ትልቅ ስህተት ነው። የተሻለው ባላጉዳዮቹ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ተግ… https://t.co/MH5Mm78svc
-
ይህ በዛሬይቱ #ኢትዮጵያ ያሉ ግፎች አንደኛው መልኩ ነው። አትናገሩ፣ አትፃፉ፣ አትሰብሰቡ፣ሕዝብ ስለመብቱ መጠየቅ እንዲጀምር አንፈቅድም። እንፈራረን። ሁሉን በጉልቤነት እንቆጣጠራለን… https://t.co/AVrNHjDOk8
-
የጎሣ ፖለቲካን የማይደግፉ ባለሙያዎችን ማሰር በአቶ ታዴዎስ ታንቱ ብቻ አልቆመም። ከሰሞኑ አቶ ታየ ቦጋለ ታግተዋል። ታሪክ ባለሙያዎችን ብቻ የሚመለከት ነው። የዛሬ ጉልበተኛ አፈ… https://t.co/i2BNYDEFpc
-
RT @SmartEthiopians: #ከጃፓን 🇯🇵 #ቶኪዮ ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ 😎 😍ልትደብቀው የማትችለው😍 😍ልታጠፋው የማትችለው 😍 😍ልትቀንሰው የማትችለው 😍 😍 ልታርቀው የማትችለው 😍 😍😍😍ድንቅ ስም😍😍😍 😍😍… https://t.co/8CfDyDiJsq
-
Conference Video on "ግዕዝ ፊደል፥ የብሔራዊ ማንነት ምልክትና ቀልጣፋ የአጻጻፍ ሥርዓት" "Ethiopic Script: A Symbol of National Identity an… https://t.co/0LdhZyPaQi
-
RT @KeChepkirui: Mustefa Omer is a reform-minded & progressive leader who is working to address the complex challenges facing the So… https://t.co/gzAw6F97EQ
-
RT @wodajneh_mehrne: ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት እንዲሸሻል እንፈልጋለን። መንግስት ለአንድ ወገን የቆመ እስኪመስል ድረስ ዘር ተኮር እንቅስቃስሴ እያደረገ ነው ። እናም መንግስቱን ለማፅናት ከፈለገ አምባገነን እንቅስቃሴዎቹን ማቆም አለበት።
-
ስሜታዊነትን አስወግደን ምክንያታዊ ከሆን፣ ይህ ጥቅስ ብቻውን እንደሰው እንድናስብ ያደርገናል!!! #Ethiopia https://t.co/QiysDrtX2x
-
RT @EA_DevCouncil: እማማ ዝናሽ የሁላችንም እናት ናቸው። የእናቶች እንባ ፈሶ አይቀርም፣ የአምባገነኖችም መጨረሻም ሁሌም አንድ ነው። https://t.co/xkzpVnddbQ
-
RT @EA_DevCouncil: Church is supposed to be a place of refuge and safety in times of trouble. But in Ethiopia, gov't can teargas or sh… https://t.co/W9YK5CQiy1